Capture The Moment

Picture Perfect

ከባድ ስራዎችን እየሰሩ የከተማችንን ኑሮ ምቹ ለሚያደርጉ ታታሪ ሰራተኞች ምስጋናችንን እናድርስ! የከተማችን እውነተኛ ጀግኖች ናቸው! ባለሙያዎች በስራ ላይ እያሉ የሚያሳይ ፎቶግራፍ በማጋራት ህይወታችንን ለማቅለል ለሚያደርጉት መልካም ስራ ሁሉ እናመስግናቸው።

01

በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎች የGoodayOnን ቤተሰብ ይሁኑ

02

ፎቶግራፍ ይላኩ

ለውድድሩ ወደተዘጋጀው የቴሌግራም ግሩፕ ይላኩ

03

ከጓደኞችዎ ጋር ያጋሩ

የላኩትን ፎቶ በዋናው የGoodayOn ቻናል ላይ ለውድድር እንለጥፈዋለን። ለዘመድ ለጓደኛ በማጋራት ወደ በዋናው የGoodayOn ቴሌግራም እንዲያሸንፉ ፎቶግራፍዎን ከፍተኛ ድምጽ እንዲያገኝ ያድርጉ።

04

ይሸለሙ

ከፍተኛ ድምፅ ያገኙ የ #PicturePerfect ውድድር አሸናፊ ይሆናሉ

ሽልማቶች

1ኛ. ብር 1,500.00

2ኛ. ብር 1,000.00

3ኛ. ብር 500.00

መልካም እድል !